Showing posts with label ፖርት ሳይድ ማርያም ፡ ዘይት የምታፈልቀው ስእል. Show all posts
Showing posts with label ፖርት ሳይድ ማርያም ፡ ዘይት የምታፈልቀው ስእል. Show all posts

Monday, May 30, 2016

ፖርት ሳይድ ማርያም ፡ ዘይት የምታፈልቀው ስእል

እህታችን ማሕሌት መኮንን  በግብጽ ፖርት ሳይድ ማርያም ተገኝታ ዘይት የምታፈልቀውን የእመቤታችንን ስእል ተኣምሩን በ ምስል ወድምጽ ታቀርብልናለች፥፥  ከዚህ በፊት ስለዚህ ተኣምር በሚከተሉት ፖስቶች ኣስነብበን ስለነበር በተያይዝነት ብታነቡት ሙሉ ተኣምሩን ትረዳላችሁ::

ከእጇ ዘይት የሚፈልቅ የቅድስት ኤልሳቤጥ አስገራሚ ታሪክ

ፖርት ሳይድ ማርያም በግብጽ